ከአለባበስና ከፀጉር አቆራረጥ ጀምሮ የለየላቸው ዱርዬ የሚመስሉት እነዚህ ወሮበሎች ሕዝቡን መድረሻ እያሳጡት ይገኛሉ፤ የመምሬ እንደሻውን የአቡነ ሐጎስን ገመና የተረዳ ምዕመን የተሸለ ነገር ይገጥመኛል በሚል ተስፋ ወደነዚህ የአጋንንት ልጆች እየነጎደ መከራውን ይበላል - ግን ሁሉም የጨለማው ንጉሥ ደቀ መዛሙርት ስለሆኑ ዝውውሩ ከጨለማ ቁጥር አንድ ወደ ጨለማ ቁጥር ሁለት የመገለባበጥ ያህል ነው፡፡